ፊልጵስዩስ 3:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ነገር ግን በደረስንበት ሥራ በአንድነት እንበርታ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ሆኖም በደረስንበት በዚያ እንመላለስ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሆኖም በደረስንበት በዚያ እንመላለስ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ያም ሆነ ይህ እስከ አሁን ከደረስንበት መንፈሳዊ ሕይወት ጋር ተመጣጣኝ ይሁን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ሆኖም በደረስንበት በዚያ እንመላለስ። ምዕራፉን ተመልከት |