ፊልጵስዩስ 3:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ይኸውም ሙታን በሚነሡ ጊዜ ምናልባት በዚህ አገኘው እንደ ሆነ ብዬ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ለሙታን ትንሣኤም እንድደርስ እናፍቃለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ምናልባትም ቢሆንልኝ የሙታን ትንሣኤን እቀዳጃለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እንዲሁም ከሞትኩ በኋላ ተነሥቼ ለዘለዓለም በሕይወት ለመኖር ተስፋ በማድረግ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |