ዘኍል 4:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ቍጥራቸውም በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸውም ቤቶች ሦስት ሺህ ሁለት መቶ ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 በየጐሣቸው የተቈጠሩት ሦስት ሺሕ ሁለት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 በየወገኖቻቸው የተቈጠሩት ሦስት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ሦስት ሺህ ሁለት መቶ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 በየወገናቸው የተቈጠሩት ሦስት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |