ዘኍል 4:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 የሜራሪንም ልጆች ወገኖች በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸውም ቤቶች፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ሜራሪያውያንም በየጐሣቸውና በየቤተ ሰባቸው ተቈጥረው ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 በየወገኖቻቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች ከሜራሪ ልጆች ወገኖች የተቈጠሩት፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 በየቤተሰባቸውና በየወገናቸው የተቈጠሩት የሜራሪ ልጆች፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 በየወገናቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች ከሜራሪ ልጆች ወገኖች የተቈጠሩት፥ ምዕራፉን ተመልከት |