ዘኍል 4:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ቍጥራቸውም በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸውም ቤቶች ሁለት ሺህ ስድስት መቶ አምሳ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 በየጐሣቸውና በየቤተ ሰባቸው የተቈጠሩት ሁለት ሺሕ ስድስት መቶ ሠላሳ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 በየወገኖቻቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች የተቈጠሩት ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሠላሳ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሠላሳ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 በየወገናቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች የተቈጠሩት ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሠላሳ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |