ዘኍል 35:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የምትሰጡአቸውም ስድስቱ ከተሞች የመማፀኛ ከተሞች ይሁኑላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እነዚህ ለሌዋውያኑ የምትሰጧቸው ስድስት ከተሞች መማፀኛ ከተሞቻችሁ ይሆናሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የምትሰጡአቸውም ስድስቱ ከተሞች የመማፀኛ ከተሞች ይሁኑላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ስድስት ከተሞችን ምረጡ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 የምትሰጡአቸውም ስድስቱ ከተሞች የመማፀኛ ከተሞች ይሁኑላችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |