Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 33:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

49 በዮ​ር​ዳ​ኖ​ስም አጠ​ገብ በሞ​ዓብ ምዕ​ራብ ከአ​ሲ​ሞት መካ​ከል እስከ አቤ​ል​ሰ​ጢም ድረስ ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

49 እዚያም በዮርዳኖስ ወንዝ አጠገብ በሞዓብ ሜዳ ከቤትየሺሞት እስከ አቤልስጢም ባለው ስፍራ ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

49 በዮርዳኖስም አጠገብ በሞዓብ ሜዳ ላይ ከቤትየሺሞት እስከ አቤልሰጢም ድረስ ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

49 በዮርዳኖስም አጠገብ በሞአብ ሜዳ ላይ ከቤትየሺሞት እስከ አቤል ሹቲም ድረስ ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

49 በዮርዳኖስም አጠገብ በሞዓብ ሜዳ ላይ ከቤትየሺሞት እስከ አቤልሰጢም ድረስ ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 33:49
9 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

“ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨ​ትም የም​ስ​ክ​ሩን ታቦት ሥራ፤ ርዝ​መቱ ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወር​ዱም አንድ ክንድ ተኩል፥ ቁመ​ቱም አንድ ክንድ ተኩል ይሁን።


“ርዝ​መ​ቱም ሁለት ክንድ፥ ወር​ዱም አንድ ክንድ፥ ቁመ​ቱም አንድ ክንድ ተኩል የሆነ ገበታ ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት ሥራ።


የፍ​የ​ልም ጠጕር፥ ቀይ የተ​ለፋ የአ​ውራ በግ ቍር​በት፥ ሰማ​ያዊ ቀለም የገባ ቍር​በት፥ የማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት፥


ስለ​ዚህ እነሆ የሞ​አ​ብን ጫንቃ ከከ​ተ​ሞቹ፥ በዳ​ር​ቻው ካሉት የም​ድሩ ትም​ክ​ሕት ከሆ​ኑት ከተ​ሞቹ፥ ከቤ​ት​የ​ሺ​ሞት፥ ከባ​ኣ​ል​ሜ​ዎን፥ ከቂ​ር​ያ​ታ​ይም አደ​ክ​ማ​ለሁ።


የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ተጓዙ፤ በኢ​ያ​ሪኮ በኩል በዮ​ር​ዳ​ኖስ አጠ​ገብ በሞ​ዓብ ምዕ​ራ​ብም ሰፈሩ።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን በዮ​ር​ዳ​ኖስ አጠ​ገብ በኢ​ያ​ሪኮ በኩል በሞ​ዓብ ምዕ​ራብ እን​ዲህ ብሎ ተና​ገ​ረው።


ቤተ ፌጎር፥ ከፈ​ስጋ ተራራ በታች ያለው ምድር፥ ቤት​ሲ​ሞት፥


የነ​ዌም ልጅ ኢያሱ፥ “ውጡና ምድ​ሪ​ቱን ኢያ​ሪ​ኮን እዩ” ብሎ ከሰ​ጢም ሁለት ጐል​ማ​ሶች ሰላ​ዮ​ችን በስ​ውር ላከ። እነ​ዚ​ያም ሁለት ጐል​ማ​ሶች ሄዱ፤ ወደ ኢያ​ሪ​ኮም ደረሱ፤ ረዓብ ወደ​ሚ​ሉ​አ​ትም ዘማ ቤት ገቡ፤ በዚ​ያም ዐደሩ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች