ዘኍል 31:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የተቀመጡባቸውን ከተሞቻቸውን ሁሉ፥ ሰፈሮቻቸውንም ሁሉ በእሳት አቃጠሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ምድያማውያኑ የሚኖሩባቸውን ከተሞች ሁሉ ሰፈሮቻቸውንም በሙሉ አቃጠሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የተቀመጡባቸውን ከተሞቻቸውን ሁሉ ሰፈሮቻቸውንም ሁሉ በእሳት አቃጠሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ከተሞቻቸውንና የሰፈሩበትን ቦታ ሁሉ አቃጠሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የተቀመጡባቸውን ከተሞቻቸውን ሁሉ ሰፈሮቻቸውንም ሁሉ በእሳት አቃጠሉ። ምዕራፉን ተመልከት |