Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 3:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ከእ​ነ​ርሱ የተ​ቈ​ጠ​ሩት የወ​ን​ዶች ሁሉ ቍጥር ከአ​ንድ ወር ጀምሮ ከዚ​ያም በላይ የተ​ቈ​ጠ​ሩት ሰባት ሺህ አም​ስት መቶ ነበሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 አንድ ወርና ከዚያ በላይ ሆኗቸው የተቈጠሩት ወንዶች በሙሉ ብዛታቸው ሰባት ሺሕ ዐምስት መቶ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ከእነርሱ የተቈጠሩት ዕድሜው አንድ ወር የሞላውና ከዚያም በላይ ያለው የወንዶች ሁሉ ቍጥር ሰባት ሺህ አምስት መቶ ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 ዕድሜው አንድ ወር ከሆነው ሕፃን አንሥቶ የተመዘገቡት የወንዶች ብዛት ሰባት ሺህ አምስት መቶ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 ከእነርሱ የተቈጠሩት የወንዶች ሁሉ ቍጥር ከአንድ ወር ጀምሮ ከዚያም በላይ የተቈጠሩት ሰባት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 3:22
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ለጌ​ድ​ሶን የሎ​ቤን ወገን፥ የሰ​ሜ​ይም ወገን ነበ​ሩት፤ የጌ​ድ​ሶን ወገ​ኖች እነ​ዚህ ናቸው።


የጌ​ድ​ሶን ልጆች ከድ​ን​ኳን በኋላ በባ​ሕር በኩል ይሰ​ፍ​ራሉ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች