ዘኍል 3:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የሌዊ ልጆች በየስማቸው እነዚህ ናቸው፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 የሌዊ ልጆች ስም ጌርሶን፣ ቀዓትና ሜራሪ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በየስማቸውም የሌዊ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ሌዊ ሦስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም ጌርሾን፥ ቀዓትና ሜራሪ ይባላሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 የሌዊ ልጆች በየስማቸው እነዚህ ናቸው፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ። ምዕራፉን ተመልከት |