ዘኍል 27:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በአባታችን ወንድሞች መካከል ርስትን ስጠን።” ሙሴም ነገራቸውን በእግዚአብሔር ፊት አቀረበ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ስለዚህ ሙሴ ጕዳያቸውን ወደ እግዚአብሔር አቀረበ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሙሴም ነገራቸውን በጌታ ፊት አቀረበ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሙሴም የእነርሱን አቤቱታ ወደ እግዚአብሔር አቀረበ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ሙሴም ነገራቸውን በእግዚአብሔር ፊት አቀረበ። ምዕራፉን ተመልከት |