Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 26:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 እነ​ዚህ የሮ​ቤ​ላ​ው​ያን ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት አርባ ሦስት ሺህ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 እነዚህ የሮቤል ጐሣዎች ሲሆኑ፤ ከእነዚህም የተቈጠሩት አርባ ሦስት ሺሕ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 እነዚህ የሮቤላውያን ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ ሦስት ሺህ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ከሮቤል ነገድ የጐሣ መሪዎች የተቈጠሩት ጠቅላላ ቊጥር አርባ ሦስት ሺህ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበር፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 እነዚህ የሮቤላውያን ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ ሦስት ሺህ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 26:7
7 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እነ​ዚህ የይ​ሳ​ኮር ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት ስድሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።


እን​ዲ​ህም ሆነ፦ መቅ​ሠ​ፍቱ ከሆነ በኋላ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሙሴ​ንና ካህ​ኑን አል​ዓ​ዛ​ርን እን​ዲህ ብሎ ተና​ገ​ራ​ቸው፦


የተ​ቈ​ጠሩ ሠራ​ዊ​ቱም አርባ ስድ​ስት ሺህ አም​ስት መቶ ነበሩ።


ከሮ​ቤል ነገድ የተ​ቈ​ጠ​ሩት አርባ ስድ​ስት ሺህ አም​ስት መቶ ነበሩ።


የሮ​ቤ​ልም ልጆች፤ ሄኖኅ፥ ፍሉስ፥ አስ​ሮን፥ ከርሜ።


ከአ​ስ​ሮን የአ​ስ​ሮ​ና​ው​ያን ወገን፤ ከከ​ርሚ የከ​ር​ማ​ው​ያን ወገን።


የፈ​ሉ​ስም ልጆች፤ ኤል​ያብ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች