ዘኍል 26:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከአስሮን የአስሮናውያን ወገን፤ ከከርሚ የከርማውያን ወገን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በአስሮን በኩል፣ የአስሮናውያን ጐሣ፤ በከርሚ በኩል፣ የከርማውያን ጐሣ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከአስሮን የአስሮናውያን ወገን፥ ከከርሚ የከርማውያን ወገን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሔጽሮን፥ ከርሚና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ከአስሮን የአስሮናውያን ወገን፥ ከከርሚ የከርማውያን ወገን። ምዕራፉን ተመልከት |