ዘኍል 26:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 በየወገናቸው የኤፍሬም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከሱቱላ የሱቱላውያን ወገን ከጣናህ የጣናሃውያን ወገን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 በሶፋን በኩል፣ የሶፋናውያን ጐሣ፣ በሑፋም በኩል፣ የሑፋማውያን ጐሣ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ከሶፋን የሶፋናውያን ወገን፥ ከሑፋም የሑፋማውያን ወገን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 ሹፋም፥ ሑፋም፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ከሑፋም የሑፋማውያን ወገን። ምዕራፉን ተመልከት |