ዘኍል 26:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 የዮሴፍ ልጆች በየወገናቸው፤ ምናሴና ኤፍሬም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 በሸሚዳ በኩል፣ የሸሚዳውያን ጐሣ፣ በአፌር በኩል፣ የኦፌራውያን ጐሣ፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ከሸሚዳ የሸሚዳውያን ወገን፥ ከኦፌር የኦፌራውያን ወገን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ሸሚዳ፥ ኦፌር፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ከሴኬም የሴኬማውያን ወገን፥ ከሸሚዳ የሸሚዳውያን ወገን፥ ከኦፌር የኦፌራውያን ወገን። ምዕራፉን ተመልከት |