ዘኍል 26:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የጋድ ልጆች በየወገናቸው፤ ከሳፎን የሳፎናውያን ወገን፥ ከሐጊ የሐጋውያን ወገን፥ ከሱኒ የሱኒያውያን ወገን፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 በያሱብ በኩል፣ የያሱባውያን ጐሣ፣ በሺምሮን በኩል፣ የሺምሮናውያን ጐሣ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ከያሱብ የያሱባውያን ወገን፥ ከሺምሮን የሺምሮናውያን ወገን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ያሱብ፥ ሺምሮንና ተወላጆቻቸው ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ከያሱብ የያሱባውያን ወገን፥ ከሺምሮን የሺምሮናውያን ወገን። ምዕራፉን ተመልከት |