Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 26:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 የይ​ሁ​ዳም ልጆች በየ​ወ​ገ​ና​ቸው፤ ከሴ​ሎም የሴ​ሎ​ማ​ው​ያን ወገን፥ ከፋ​ሬስ የፋ​ሬ​ሳ​ው​ያን ወገን፥ ከዛራ የዛ​ራ​ው​ያን ወገን።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 በኤስና በኩል፣ የኤስናናውያን ጐሣ፤ በዔሪ በኩል፣ የዔራውያን ጐሣ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ከኤስናን የኤስናናውያን ወገን፥ ከዔሪ የዔራውያን ወገን፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ኤስናን፥ ዔሪ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ከሹኒ የሹናውያን ወገን፥ ከኤስናን የኤስናናውያን ወገን፥ ከዔሪ የዔራውያን ወገን፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 26:16
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የጋ​ድም ልጆች፤ ስፎን፥ ሐጊ፥ ሱኒ፥ አዜን፥ አድ፥ አሮ​ሐድ፥ አር​ሔል።


የይ​ሁዳ ልጆች ኤርና አው​ናን፥ ሴሎ​ምና ፋሬስ ዛራም፤ ዔርና አው​ና​ንም በከ​ነ​ዓን ምድር ሞቱ።


የፋ​ሬ​ስም ልጆች፤ ከኤ​ስ​ሮም የኤ​ስ​ሮ​ማ​ው​ያን ወገን፥ ከያ​ሙ​ሔል የያ​ሙ​ሔ​ላ​ው​ያን ወገን።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች