| ዘኍል 22:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 በለዓምም ከባላቅ ጋር ሄደ፤ ወደ ቅጽር ግቢውም ገቡ።ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም39 ከዚያም በለዓም ከባላቅ ጋራ ወደ ቂርያት ሐጾት ሄደ።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 በለዓምም ከባላቅ ጋር ሄደ፥ ወደ ቂርያት ሐጾትም መጡ።ምዕራፉን ተመልከት አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 ስለዚህ በለዓም ከባላቅ ጋር ወደ ቂርያት ሑጾት ከተማ ሄደ።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 በለዓምም ከባላቅ ጋር ሄደ፥ ወደ ቂርያት ሐጾትም መጡ።ምዕራፉን ተመልከት |