Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 22:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 አህ​ያ​ዪ​ቱም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መል​አክ አይታ ወደ ቅጥሩ ተጠ​ጋች፤ የበ​ለ​ዓ​ም​ንም እግ​ሩን ላጠ​ችው፤ እር​ሱም ደግሞ መታት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 አህያዪቱም የእግዚአብሔርን መልአክ ባየች ጊዜ ወደ ግንቡ ተጠግታ የበለዓምን እግር አጣበቀችው፤ ስለዚህም እንደ ገና መታት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 አህያይቱም የጌታን መልአክ አይታ ወደ ቅጥሩ ተጠጋች፥ የበለዓምንም እግር ከቅጥሩ ጋር አጣበቀች፤ እርሱም ዳግመኛ መታት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 አህያይቱ መልአኩን ባየች ጊዜ ወደ ግንቡ ተጠግታ የበለዓምን እግር ከግንቡ ጋር አጣበቀችው፤ በለዓም አሁንም አህያይቱን መደብደብ ጀመረ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 አህያይቱም የእግዚአብሔርን መልአክ አይታ ወደ ቅጥሩ ተጠጋች፥ የበለዓምንም እግር ከቅጥሩ ጋር አጣበቀች፤ እርሱም ደግሞ መታት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 22:25
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ምና​ል​ባ​ትም ሊያ​ድ​ንሽ የሚ​ችል እንደ አለ፥ ከአ​ስ​ማ​ቶ​ች​ሽና ከሕ​ፃ​ን​ነ​ትሽ ጀም​ረሽ ከተ​ማ​ር​ሽው ከመ​ተ​ቶ​ችሽ ብዛት ጋር ቁሚ።


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም መል​አክ ከወ​ይኑ ቦታ​ዎች መካ​ከል በወ​ዲ​ያና በወ​ዲህ ወገን ግንብ በነ​በ​ረ​በት ቆመ።


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም መል​አክ ወደ ፊት ሄደ፤ በቀ​ኝና በግራ መተ​ላ​ለ​ፊያ በሌ​ለ​በት በጠ​ባብ ስፍራ ቆመ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች