Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 22:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 የሴ​ፎር ልጅ ባላቅ እስ​ራ​ኤል በአ​ሞ​ሬ​ዎ​ና​ው​ያን ላይ ያደ​ረ​ገ​ውን ሁሉ አየ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 በዚህ ጊዜ የሴፎር ልጅ ባላቅ፣ እስራኤል በአሞራውያን ላይ ያደረገውን ሁሉ አየ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 የሴፎር ልጅ ባላቅ እስራኤል በአሞራውያን ላይ ያደረገውን ሁሉ አየ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 የሞአብ ንጉሥ የጺጶር ልጅ ባላቅ እስራኤላውያን በአሞራውያን ላይ ያደረሱትን ጒዳት አየ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 የሴፎር ልጅ ባላቅ እስራኤል በአሞራውያን ላየ ያደረገውን ሁሉ አየ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 22:2
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ድምፅ ሰማ፤ ከነ​ዓ​ና​ው​ያ​ን​ንም አሳ​ልፎ በእ​ጃ​ቸው ሰጣ​ቸው፤ እነ​ር​ሱ​ንም፥ ከተ​ሞ​ቻ​ቸ​ው​ንም ሕርም ብለው አጠ​ፉ​አ​ቸው፤ የዚ​ያን ስፍራ ስም “ሕርም” ብለው ጠሩት።


የሞ​ዓ​ብም ንጉሥ የሴ​ፎር ልጅ ባላቅ ተነ​ሥቶ ከእ​ስ​ራ​ኤል ጋር ተዋጋ፤ እን​ዲ​ረ​ግ​ማ​ች​ሁም የቢ​ዖ​ርን ልጅ በለ​ዓ​ምን ልኮ አስ​ጠ​ራው።


ወይስ ዛሬ ከሞ​ዓብ ንጉሥ ከሴ​ፎር ልጅ ከባ​ላቅ አንተ ትሻ​ላ​ለ​ህን? ወይስ እርሱ ከእ​ስ​ራ​ኤል ጋር ተጣ​ላን? ወይስ ተዋ​ጋ​ውን?


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች