ዘኍል 2:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 የተቈጠሩ ሠራዊቱም አምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 የሰራዊቱም ብዛት ዐምሳ ሦስት ሺሕ አራት መቶ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ኀምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 የእነርሱም ብዛት ኃምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |