ዘኍል 2:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የተቈጠሩ ሠራዊቱም ስድሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የሰራዊቱም ብዛት ስድሳ ሁለት ሺሕ ሰባት መቶ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ስልሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ብዛታቸውም ሥልሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ስድሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |