ዘኍል 2:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የተቈጠሩ ሠራዊቱም አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ አምሳ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የሰራዊቱም ብዛት አርባ ዐምስት ሺሕ ስድስት መቶ ዐምሳ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ኀምሳ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 የእነርሱም ብዛት አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ኀምሳ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ አምሳ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |