ዘኍል 2:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የተቈጠሩ ሠራዊቱም አርባ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የሰራዊቱም ብዛት አርባ ስድስት ሺሕ ዐምስት መቶ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አርባ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የእነርሱም ብዛት አርባ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አርባ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |