ዘኍል 16:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 አሮንም ወደ ሙሴ ወደ ምስክሩ ድንኳን ደጃፍ ተመለሰ፤ መቅሠፍቱም ፀጥ አለ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም50 ከዚያም መቅሠፍቱ ቆመ፤ አሮንም ሙሴ ወዳለበት ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ተመለሰ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 መቅሠፍቱም በተገታ ጊዜ አሮን ወደ ሙሴ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ተመለሰ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም50 ቸነፈሩም በቆመ ጊዜ አሮን በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ወደነበረው ወደ ሙሴ ተመለሰ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)50 አሮንም ወደ ሙሴ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ተመለሰ፤ መቅሠፍቱም ተከለከለ። ምዕራፉን ተመልከት |