ዘኍል 14:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር አይደለምና በጠላቶቻችሁ ፊት እንዳትወድቁ አትውጡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ስላይደለ አትውጡ፤ በጠላቶቻችሁ ድል ትነሣላችሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ጌታ በእናንተ መካከል አይደለምና በጠላቶቻችሁ ፊት እንዳትሸነፉ አትውጡ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 ስለዚህ ወደዚያ አትሂዱ፤ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ስላልሆነ ጠላቶቻችሁ ድል ይነሡአችኋል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 እግዚአብሔር በእናንተ መካከል አይደለምና በጠላቶቻችሁ ፊት እንዳትወድቁ አትውጡ። ምዕራፉን ተመልከት |