ዘኍል 14:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 ሙሴም አለ፥ “የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋላችሁ? ይህ ለእናንተ መልካም አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ሙሴ ግን እንዲህ አለ፤ “የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለምን ትጥሳላችሁ? ይህም አይሳካላችሁም! ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ሙሴም እንዲህ አለ፦ “የጌታን ትእዛዝ ለምን አሁንም ትተላለፋላችሁ? ይህ አይሳካላችሁም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 ሙሴ ግን እንዲህ አለ፤ “ታዲያ አሁንም ደግማችሁ ለእግዚአብሔር የማትታዘዙት ስለምንድን ነው? ያሰባችሁት አይሳካላችሁም! ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 ሙሴም አለ፦ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋላችሁ? አይጠቅማችሁም። ምዕራፉን ተመልከት |