Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 11:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 ሕዝ​ቡም ከመ​ቃ​ብረ ፍት​ወት ወደ አሴ​ሮት ተጓዙ፤ በአ​ሴ​ሮ​ትም ተቀ​መጡ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 ሕዝቡም ከቂብሮት ሃታአባ ወደ ሐጼሮት ተጕዘው እዚያው ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 ሕዝቡም ከኬብሮን-ሐታማ ወደ ሐጼሮት ተጓዙ በሐጼሮትም ተቀመጡ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 ከዚያም ሕዝቡ ወደ ሐጼሮት ተጒዘው በዚያ ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 ሕዝቡም ከምኞት መቃብር ወደ ሐጼሮት ተጓዙ በሐጼሮትም ተቀመጡ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 11:35
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከም​ኞት መቃ​ብ​ርም ተጕ​ዘው በአ​ቤ​ሮት ሰፈሩ።


ከዚ​ያም በኋላ ሕዝቡ ከአ​ሴ​ሮት ተጓዙ፤ በፋ​ራ​ንም ምድረ በዳ ሰፈሩ።


በዮ​ር​ዳ​ኖስ ማዶ በም​ድረ በዳ፥ በም​ዕ​ራብ በኩል በኤ​ር​ትራ ባሕር አጠ​ገብ በፋ​ራ​ንና በጦ​ፌል፥ በላ​ባ​ንና በአ​ው​ሎን፥ በካ​ታ​ኪ​ሪ​ሲ​ያም መካ​ከል፥ ሙሴ ለእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ፥ የነ​ገ​ራ​ቸው ቃላት እኒህ ናቸው።


የጐ​መጁ ሕዝብ በዚያ ተቀ​ብ​ረ​ዋ​ልና የዚያ ስፍራ ስም “መቃ​ብረ ፍት​ወት” ተብሎ ተጠራ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች