ዘኍል 10:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በብንያምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የጋዲዮን ልጅ አቢዳን አለቃ ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 የብንያም ነገድ ሰራዊት አለቃም የጋዴዮን ልጅ አቢዳን ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በብንያምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን አለቃ ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 የብንያም ነገድ መሪ የጊድዖኒ ልጅ አቢዳን ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 በብንያምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን አለቃ ነበረ። ምዕራፉን ተመልከት |