ዘኍል 1:52 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)52 የእስራኤልም ልጆች እያንዳንዱ ሰው በየሰፈሩ፥ እያንዳንዱም ሰው በየአለቃው፥ በየጭፍራውም ይሰፍራሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም52 እስራኤላውያን በየምድባቸው ድንኳናቸውን ይትከሉ፤ እያንዳንዱም ሰው በየሰፈሩና በየዐርማው ሥር ይስፈር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)52 የእስራኤልም ልጆች እያንዳንዱ በየሰፈሩ፥ በየዓላማውም፥ በየጭፍራውም ይሰፍራሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም52 ሌሎቹ እስራኤላውያን በየቡድናቸውና በየሰፈራቸው ድንኳኖቻቸውን ይተክላሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)52 የእስራኤልም ልጆች እያንዳንዱ በየሰፈሩ፥ በየዓላማውም፥ በየጭፍራውም ይሰፍራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |