12 ከዳን የአሚሳዲ ልጅ አክያዚር፥
12 ከዳን የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር፤
12 ከዳን የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር፥
12 ከዳን የዓሚሻዳይ ልጅ አሒዔዜር
በዐሥረኛውም ቀን የዳን ልጆች አለቃ የአሚሳዲ ልጅ አኪያዜር መባውን አቀረበ፤
ከሠራዊቱ ሁሉ በኋላ የዳን ልጆች ሰፈር በሥርዐታቸው ከየሠራዊታቸው ጋር ተጓዘ፤ በሠራዊቱም ላይ የአሚሳዲ ልጅ አኪያዜር አለቃ ነበረ።
“በመስዕ በኩል እንደ ሠራዊቶቻቸው የዳን ሰፈር ዓላማ ይሆናል፤ የዳንም ልጆች አለቃ የአሚሳዲ ልጅ አክያዜር ነበረ።
ከብንያም የጋዲዮን ልጅ አቢዳን፥
ከአሴር የኤክራን ልጅ ፋጋኤል፥