ማቴዎስ 4:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ወዲያው መረባቸውን ትተው ተከተሉት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ወዲያውኑ መረባቸውን ጥለው ተከተሉት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እነርሱም ወዲያውኑ መረባቸውን ትተው ተከተሉት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት። ምዕራፉን ተመልከት |