ማቴዎስ 26:72 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)72 ዳግመኛም ሲምል “ሰውየውን አላውቀውም፤” ብሎ ካደ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም72 እርሱም በመሐላ ቃል፣ “ሰውየውን አላውቀውም!” ሲል ዳግመኛ ካደ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)72 “ሰውየውን አላውቀውም” ብሎ እየማለ ካደ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም72 ጴጥሮስም “ይህን የምትዪውን ሰው አላውቀውም!” ሲል በመማል እንደገና ካደ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)72 ዳግመኛም ሲምል፦ ሰውየውን አላውቀውም ብሎ ካደ። ምዕራፉን ተመልከት |