ማቴዎስ 22:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የቀሩትም ባሮቹን ይዘው አንገላቱአቸው፤ ገደሉአቸውም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የቀሩትም ባሮቹን በመያዝ አጕላልተው ገደሏቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የቀሩትም ባርያዎቹን ይዘው ሰደቡአቸው፤ ገደሉአቸውም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የቀሩትም ደግሞ አገልጋዮቹን ይዘው በማዋረድ ደበደቡና ገደሉአቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 የቀሩትም ባሮቹን ይዘው አንገላቱአቸው ገደሉአቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |