ማቴዎስ 2:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ኮከቡንም ሲያዩ ከመጠን በላይ ተደሰቱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ኮከቡንም ባዩ ጊዜ እጅግ በጣም ደስ አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ኮከቡንም ባዩ ጊዜ እጅግ በጣም ደስ አላቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |