ማርቆስ 14:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ደግሞም ሄዶ ያንኑ ቃል ጸለየ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 እንደ ገናም ሄዶ መጀመሪያ የጸለየውን ደግሞ ጸለየ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 እንደገናም ሄዶ መጀመሪያ የጸለየውን ደግሞ ጸለየው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 እንደገናም ሄዶ፥ ያንኑ የፊተኛውን ቃል በመናገር ጸለየ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ደግሞም ሄዶ ያንኑ ቃል ጸለየ። ምዕራፉን ተመልከት |