| ማርቆስ 10:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እርሱ ግን መልሶ “ሙሴ ምን አዘዛችሁ?” አላቸው።ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እርሱም መልሶ፣ “ሙሴ ምን ብሎ አዘዛችሁ?” አላቸው።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እርሱም መልሶ፥ “ሙሴ ምን ብሎ አዘዛችሁ?” አላቸው።ምዕራፉን ተመልከት አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ኢየሱስም “ሙሴ ስለዚህ ነገር ምን አዘዛችሁ?” አላቸው።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 እርሱ ግን መልሶ፦ ሙሴ ምን አዘዛችሁ? አላቸው።ምዕራፉን ተመልከት |