ማርቆስ 1:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ከተማይቱም ሁላ በደጅ ተሰብስባ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 የከተማዋ ሕዝብ በሙሉ በቤቱ ደጅ ላይ ተሰብስቦ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 የከተማዋ ሕዝብ በሙሉ በቤቱ ደጅ ላይ ተሰብስቦ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 የከተማው ሰዎች ሁሉ በደጅ ተሰብስበው ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ከተማይቱም ሁላ በደጅ ተሰብስባ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |