Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ሉቃስ 9:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 በሁ​ለ​ተ​ኛ​ውም ቀን ከተ​ራ​ራው ወረዱ፤ ብዙ ሕዝ​ብም ተቀ​በ​ሉት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 በማግስቱም ከተራራው ከወረዱ በኋላ፣ ብዙ ሕዝብ መጥቶ ኢየሱስን አገኘው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 በማግስቱም ከተራራ ሲወርዱ ብዙ ሕዝብ ተገናኘው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 በማግስቱ ኢየሱስና ሦስቱ ደቀ መዛሙርት ከተራራው በወረዱ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ኢየሱስን ተገናኙት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 በነገውም ከተራራ ሲወርዱ ብዙ ሕዝብ ተገናኙት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ሉቃስ 9:37
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

አንድ ሰውም በሕ​ዝቡ መካ​ከል ጮኾ እን​ዲህ አለው፥ “መም​ህር ሆይ፥ እርሱ ለእኔ አንድ ነውና ልጄን ታይ​ልኝ ዘንድ እለ​ም​ን​ሃ​ለሁ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች