| ሉቃስ 8:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 ጌታችን ኢየሱስም፥ “የዳሰሰኝ አለ፤ ከእኔ ኀይል እንደ ወጣ ዐውቃለሁና” አላቸው።ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም46 ኢየሱስ ግን፣ “አንድ ሰው ነክቶኛል፤ ኀይል ከእኔ እንደ ወጣ ዐውቃለሁና” አለ።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 ኢየሱስ ግን፦ “አንድ ሰው ዳስሶኛል፤ ከእኔ ኃይል መውጣቱን አውቄአለሁና፤” አለ።ምዕራፉን ተመልከት አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46 ኢየሱስ ግን “ኀይል ከእኔ መውጣቱን ዐውቄአለሁና በእርግጥ አንድ ሰው ነክቶኛል፤” አለ።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)46 ኢየሱስ ግን፦ አንድ ሰው ዳስሶኛል፥ ኃይል ከእኔ እንደ ወጣ እኔ አውቃለሁና አለ።ምዕራፉን ተመልከት |