Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ሉቃስ 8:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 እና​ቱና ወን​ድ​ሞ​ቹም ወደ እርሱ መጡ፤ ነገር ግን ሕዝቡ ብዙ ነበ​ርና ሊያ​ገ​ኙት አል​ቻ​ሉም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ከዚህ በኋላ የኢየሱስ እናትና ወንድሞቹ እርሱ ወዳለበት መጡ፤ እነርሱም ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ ወደ እርሱ ሊቀርቡ አልቻሉም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 እናቱና ወንድሞቹም ወደ እርሱ መጡ፤ ከሕዝቡም ብዛት የተነሣ ከእርሱ ጋር ለመገናኘት አልቻሉም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 የኢየሱስ እናትና ወንድሞቹ ወደ እርሱ መጡ፤ ነገር ግን ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ ሊያገኙት አልቻሉም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 እናቱና ወንድሞቹም ወደ እርሱ መጡ፥ ከሕዝቡም ብዛት የተነሣ ሊያገኙት አልተቻላቸውም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ሉቃስ 8:19
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ዘመዶቹም ሰምተው “አበደ” ብለዋልና ሊይዙት ወጡ።


“እና​ት​ህና ወን​ድ​ሞ​ችህ ከውጭ ቆመ​ዋል፤ ሊያ​ዩ​ህም ይሻሉ” አሉት።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች