ሉቃስ 7:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ጥበብም ከልጆችዋ ሁሉ ጸደቀች።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ጥበብ ግን ትክክለኛ መሆኗ በልጆቿ ሁሉ ዘንድ ተረጋገጠ።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ነገር ግን የጥበብ መጽደቅ በልጆችዋ ሁሉ ተረጋገጠ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 የጥበብ ትክክለኛነት በልጆችዋ ይረጋገጣል።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ጥበብም ለልጆዋ ሁሉ ጸደቀች። ምዕራፉን ተመልከት |