ሉቃስ 4:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በመንገድህ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክትን ስለ አንተ ያዝዛቸዋል፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እንዲህ ተብሎ ተጽፏልና፤ “ ‘ይጠብቁህ ዘንድ፣ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዝልሃል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እነሆ፥ ‘አንተን ለመጠበቅ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ‘አንተን እንዲጠብቁህ እግዚአብሔር መላእክቱን ያዛል፤ ምዕራፉን ተመልከት |