Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ሉቃስ 24:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ጌታ​ች​ንም፥ “በት​ካዜ እየ​ሄ​ዳ​ችሁ እርስ በር​ሳ​ችሁ የም​ት​ነ​ጋ​ገ​ሩት ይህ ነገር ምን​ድን ነው?” አላ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 እርሱም፣ “እየሄዳችሁ፣ መንገድ ላይ እርስ በርስ እንዲህ የምትወያዩት ምንድን ነው?” አላቸው። እነርሱም በሐዘን ክው ብለው ቆሙ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 እርሱም “አብራችሁ እየሄዳችሁ እርስ በርሳችሁ የምትነጋገሯቸው እነዚህ ነገሮች ምንድን ናቸው?” አላቸው። እነርሱም አዝነው ቀጥ ብለው ቆሙ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 እርሱም “በጒዞ ላይ ሳላችሁ የምትነጋገሩበት ይህ ነገር ምንድን ነው?” አላቸው። እነርሱም እያዘኑ ቀጥ ብለው ቆሙ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 እርሱም፦ እየጠወለጋችሁ ስትሄዱ፥ እርስ በርሳችሁ የምትነጋገሩአቸው እነዚህ ነገሮች ምንድር ናቸው? አላቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ሉቃስ 24:17
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እን​ዳ​ያ​ው​ቁ​ትም ዐይ​ና​ቸው ተይዞ ነበር።


ከእ​ነ​ር​ሱም ቀለ​ዮጳ የሚ​ባ​ለው አንዱ መልሶ፥ “አንተ ብቻ ለኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም እን​ግዳ ነህን? በእ​ነ​ዚህ ቀኖ​ችስ በው​ስ​ጥዋ የተ​ደ​ረ​ገ​ውን አታ​ው​ቅ​ምን?” አለው።


ነገር ግን ይህን ስለ ነገ​ር​ኋ​ችሁ በል​ባ​ችሁ ኀዘን ሞላ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች