Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ሉቃስ 24:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 በዚ​ያም ቀን ከመ​ካ​ከ​ላ​ቸው ሁለት ሰዎች ከኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ስድሳ ምዕ​ራፍ ያህል ወደ​ም​ት​ር​ቀው ኤማ​ሁስ ወደ​ም​ት​ባ​ለው መን​ደር ሄዱ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 በዚሁ ቀን ከደቀ መዛሙርት ሁለቱ፣ ከኢየሩሳሌም ዐሥራ አንድ ኪሎ ሜትር ያህል ወደሚርቅ፣ ኤማሁስ ወደሚባል መንደር ይሄዱ ነበር፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 እነሆም፥ ከእነርሱ ሁለቱ በዚያ ቀን ከኢየሩሳሌም ዐሥራ ሁለት ኪሎ ሜትር ያህል ወደሚርቅ ኤማሁስ ወደሚባል መንደር ይሄዱ ነበር፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 በዚያኑ ቀን ከኢየሱስ ተከታዮች ሁለቱ ከኢየሩሳሌም ዐሥራ ሁለት ኪሎ ሜትር ያኽል ርቃ ወደምትገኝ ኤማሁስ ተብላ ወደምትጠራ መንደር ይጓዙ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 እነሆም፥ ከእነርሱ ሁለቱ በዚያ ቀን ከኢየሩሳሌም ስድሳ ምዕራፍ ያህል ወደሚርቅ ኤማሁስ ወደሚባል መንደር ይሄዱ ነበር፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ሉቃስ 24:13
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እርስ በር​ሳ​ቸ​ውም ስለ ሆነው ነገር ሁሉ ይነ​ጋ​ገሩ ነበር።


ከእ​ነ​ር​ሱም ቀለ​ዮጳ የሚ​ባ​ለው አንዱ መልሶ፥ “አንተ ብቻ ለኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም እን​ግዳ ነህን? በእ​ነ​ዚህ ቀኖ​ችስ በው​ስ​ጥዋ የተ​ደ​ረ​ገ​ውን አታ​ው​ቅ​ምን?” አለው።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች