Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ሉቃስ 23:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 እን​ዲ​ህም ይሉት ነበር፥ “አንተ የአ​ይ​ሁድ ንጉሥ ከሆ​ን​ህስ ራስ​ህን አድን።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 “አንተ የአይሁድ ንጉሥ ከሆንህ፣ ራስህን አድን” ይሉት ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 “አንተ የአሁድ ንጉሥ ከሆንህ፥ ራስህን አድን፤” እያሉ ይቀልዱበት ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 እንዲሁም “አንተ የአይሁድ ንጉሥ ከሆንክ እስቲ ራስህን አድን!” ይሉት ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 አንተስ የአሁድ ንጉሥ ከሆንህ፥ ራስህን አድን እያሉ ይዘብቱበት ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ሉቃስ 23:37
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

“ሌሎችን አዳነ፤ ራሱን ሊያድን አይችልም፤ የእስራኤል ንጉሥ ከሆነ፥ አሁን ከመስቀል ይውረድ፤ እኛም እናምንበታለን።


በእግዚአብሔር ታምኖአል፤ ‘የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ፤’ ብሎአልና ከወደደውስ አሁን ያድነው።”


አብ​ረው ተሰ​ቅ​ለው ከነ​በ​ሩት አንዱ ወን​በዴ፥ “አን​ተስ ክር​ስ​ቶስ ከሆ​ንህ ራስ​ህን አድን፤ እኛ​ንም አድ​ነን” ብሎ ተሳ​ደበ።


የክሱ ጽሕፈትም “የአይሁድ ንጉሥ” የሚል ተጽፎ ነበር።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች