ሉቃስ 23:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ጭፍሮችም ይዘብቱበት ነበር፤ ወደ እርሱም ቀርበው ሆምጣጤ አመጡለት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ወታደሮችም ቀርበው ያፌዙበት ነበር፤ የኮመጠጠ የወይን ጠጅ እየሰጡትም፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ወታደሮቹም ወደ እርሱ ቀርበው፥ ሆምጣጤም አምጥተው ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ወታደሮቹም እንዲሁ አፌዙበት፤ ወደ እርሱም ቀርበው ሆምጣጤ ሰጡት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ጭፍሮችም ደግሞ ወደ እርሱ ቀርበው ሆምጣጤም አምጥተው፦ ምዕራፉን ተመልከት |