Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ሉቃስ 23:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ሁሉም በሙሉ፥ “ይህን አስ​ወ​ግ​ደው፥ ስቀ​ለ​ውም፥ በር​ባ​ንን ግን ፍታ​ልን” ብለው ጮሁ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ሕዝቡም ሁሉ በአንድ ላይ፣ “ይህን ሰው ወዲያ አስወግደው! በርባንን ፍታልን!” እያሉ ጮኹ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ሁሉም በአንድነት “ይህን አስወግደው፤ በርባንንም ፍታልን፤” እያሉ ጮኹ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ስለዚህ ሕዝቡ ሁሉ “ይህን ሰው አስወግደው! በርባንን ግን ፍታልን!” እያሉ በአንድ ድምፅ ጮኹ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ሁላቸውም በአንድነት፦ ይህን አስወግድ፥ በርባንንም ፍታልን እያሉ ጮኹ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ሉቃስ 23:18
10 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከጳ​ው​ሎ​ስም ይህን ነገር በሰሙ ጊዜ “ይህ በሕ​ይ​ወት ሊኖር አይ​ገ​ባ​ው​ምና እን​ዲህ ያለ​ውን ሰው ከም​ድር አስ​ወ​ግ​ደው” እያሉ ጮሁ።


ብዙ​ዎ​ችም ይከ​ተ​ሉት ነበር፤ ሕዝ​ቡም፥ “አስ​ወ​ግ​ዱት” እያሉ ይጮሁ ነበር።


እና​ንተ ግን ቅዱ​ሱ​ንና ጻድ​ቁን ካዳ​ች​ሁት፤ ነፍሰ ገዳ​ዩን ሰውም እን​ዲ​ያ​ድ​ን​ላ​ችሁ ለመ​ና​ችሁ።


በየ​በ​ዓ​ሉም ከእ​ስ​ረ​ኞች አንድ ሊፈ​ታ​ላ​ቸው ልማድ ነበር።


ያ በር​ባን ግን በከ​ተማ ሁከት ያደ​ረ​ገና ነፍስ በመ​ግ​ደል የታ​ሰረ ነበር።


ጴጥ​ሮስ ግን በስ​ተ​ውጭ በበሩ ቆሞ ነበር፤ ያም በሊቀ ካህ​ናቱ ዘንድ ይታ​ወቅ የነ​በ​ረው ሌላው ደቀ መዝ​ሙር ወጣና ለበ​ረ​ኛ​ዪቱ ነግሮ ጴጥ​ሮ​ስን አስ​ገ​ባው።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች