ሉቃስ 23:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እነሆ፥ እኔም እንግዲህ ገርፌ ልተወው” አለ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ስለዚህ ቀጥቼ እፈታዋለሁ።” [ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እንግዲያስ ቀጥቼ እፈታዋለሁ።” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ስለዚህ ገርፌ እለቀዋለሁ።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16-17 እንግዲያስ ቀጥቼ እፈታዋለሁ። በበዓሉ አንድ ይፈታላቸው ዘንድ ግድ ነበረና። ምዕራፉን ተመልከት |