Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ሉቃስ 23:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ወደ ሄሮ​ድ​ስም ሰድ​ጃ​ችሁ ነበር፤ እር​ሱም ምንም ስላ​ላ​ገ​ኘ​በት ወደ እኛ መል​ሶ​ታል፤ ለሞ​ትም የሚ​ያ​በቃ ያደ​ረ​ገው ነገር የለም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ደግሞም ሄሮድስ እንዲሁ ምንም ስላላገኘበት ወደ እኛ መልሶታል፤ እንደምታዩት ይህ ሰው ለሞት የሚያበቃ ምንም ነገር አልፈጸመም፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ሄሮድስም በበኩሉ ምንም አላገኘም፤ ወደ እኛ መልሶታልና፤ እነሆም፥ ለሞት የሚያደርሰው ምንም አላደረገም፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 እንዲሁም ሄሮድስ ምንም በደል ስላላገኘበት ወደ እኛ መልሶ ልኮታል፤ እንግዲህ ይህ ሰው ለሞት የሚያደርሰው ምንም ነገር አላደረገም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ሄሮድስም ደግሞ ምንም አላገኘም፤ ወደ እኛ መልሶታልና፤ እነሆም፥ ለሞት የሚያደርሰው ምንም አላደረገም፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ሉቃስ 23:15
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ሄሮ​ድ​ስም፥ “እኔ የዮ​ሐ​ን​ስን ራስ አስ​ቈ​ረ​ጥሁ፤ እን​ግ​ዲህ ስለ እርሱ ሲወራ የም​ሰ​ማው ይህ ማነው?” አለ፤ ሊያ​የ​ውም ይሻ ነበር።


በዚያ ዘመን የአራተኛው ክፍል ገዥ ሄሮድስ የኢየሱስን ዝና ሰማ፤


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች